am_tn/neh/09/36.md

354 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉል፡፡

መልካም ስጦታዋን

“በውስጧ ያለውን መልካም ነገር በሙሉ” ወይም “ከእርሷ የምናገኘውን መልካም ነገር በሙሉ”