am_tn/neh/09/35.md

438 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

ለእነርሱ ባደረግኸው ባንተ ታላቅ መልካምነት እየተደሰቱ

“በሰጠሃቸው መልካም ነገሮች እየተደሰቱ”

አላገለገሉህም

“ለሕግህና ለትምህርትህ ታዛዥ አልነበሩም”