914 B
914 B
አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-
በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡
እስከዛሬ ድረስ … የደረሰብን መከራ ሁሉ በፊትህ ጥቂት መስሎ አይታይህ
ይህን ዓርፍተ ነገር ለሁለት መክፈል ይቻላል፡፡ “ለአንተ መከራው ጥቂት መስሎ አይታይህ፡፡ መከራው እስከዛሬ ድረስ በእኛ ላይ እየደረሰብን ነው፡፡”
መከራ … የደረሰብን … የደረሰብን ሁሉ
“የደረሰብን” የሚለው ሐረግ እነዚህን መጥፎ ነገሮች የሚያደርሷቸው ሰዎች እንደሆኑ የሚናገር ነው፡፡አማራጭ ትርጉም፡- “ጉዳት … የተሰቃየነው … የተሰቃየነው ሁሉ” (ሰውኛ የሚለውን ይመልከቱ)