am_tn/neh/09/30.md

749 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

በዙሪያቸው ባሉ አሕዛብ እጅ አሳልፈህ ሰጠሃቸው

እዚህ ላይ “እጅ” የሚለው የሚያሳየው ኃይልንና በቁጥጥር ስር ማዋልን ነው፡፡ ይህ በነህምያ 9፡27 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በዙሪያቸው ያሉ አሕዛብ እንዲያሸንፏቸው አደረግህ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ሰጠህ

ያሕዌ ሰጠ

ፈጽመህ አላጠፋሃቸውም

“አላጠፋሃቸውም”