am_tn/neh/09/25.md

658 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

ተቆጣጠሩ

በሙሴ ጊዜ የነበሩ እስራኤላውያን ተቆጣጠሩ

ፍሬያማ ምድር

“ለምለም ምድር”

የውሃ ምንጭ

ሰዎች ውሃ የሚያስቀምጡባቸው ጉድጓዶች

ወፈሩ

ይህ “ያሕዌን ማሰብ ተዉ” ወይም “በራሳቸው ረኩ” የሚለውን ለመናገር ጥቅም ላይ የዋለ ተለዋጭ ዘይቤ ይሆናል፡፡ (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)