am_tn/neh/09/23.md

890 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

ልጆቻቸውን አበዛህ

ያሕዌ በሙሴ ጊዜ የእስራኤላውያንን ዘር አበዛ፡፡

በእጃቸው ሰጣቸው

ከናዓናውያን አንድ ሰው በሌላ ሰው እጅ ላይ እንደሚጥለው ልክ እንደ አንድ ትንሽ ቁስ ተደርገው ተጽፈዋል፡፡ አነድን ነገር ለሌለው በእጁ መስጠት ማለት ተቀባዩ ሰው በተቀበለው እቃ ላይ ሙሉ ቁጥጥር እንዲኖረው ለዚያ ሰው ስልጣን መስጠት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስራኤላውያን ሙሉ በሙሉ እንዲቆጣጠሯቸው አደረግክ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)