am_tn/neh/09/22.md

921 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

መንግስታትን ሰጠሃቸው

ያሕዌ ለእስራኤላውያን መንግስታትን ሰጣቸው

መንግስታትንና ሕዝቦችን ሰጠሃቸው

“መንግስታትንና ሕዝቦችን እንዲያሸንፉ አደረግሃቸው”

የየምድሩን ዳርቻ እየሰጠሃቸው

“የምድሩን ሁሉንም ቦታ እንዲወስዱ እያደረገካቸው”

ሴዎን … ዐግ

እነዚህ የነገስታት ስሞቸች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ሐሴቦን … ባሳን

እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)