am_tn/neh/09/20.md

1.2 KiB

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

መልካሙን መንፈስህን … መናህን … ውሃ

ጸሐፊው ያሕዌ ለሕዝቡ ያደረገውን መልካም ነገር ላይ ትኩረት ለመስጠት የተለመደውን የቃላት አገባብ ስርዓት ይቀይረዋል፡፡ የእናንተ ቋንቋ እነዚህ ነገሮችን የበለጠ ትኩረት እንዲሰጣቸው ለማድረግ የተለየ መንገድ ሊኖረው ይችላል፡፡

እንዲመራቸው

እንዲያስተምራቸው

መናህን ከአፋቸው አልከለከልክም

ይህ ተቃራኒውን የመካድ አገላለጽ በአዎንታዊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “መናን በልግስና ሰጠሃቸው” (ተቃራኒን በመካድ መግለጽ የሚለውን ይመልከቱ)

ከአፋቸው

አፍ የሚለው አንድን ሙሉ ሰው ወካይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከእነርሱ” (ተዛምዶአዊ የሚለውን ይመልከቱ)