በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡
እነዚህ ሶስት ቃላት እያንዳንዳቸው ስለ ሙሴ ሕግ ያወራሉ፡፡ (ጥንድ ትርጉም የሚለውን ይመልከቱ)