am_tn/neh/09/12.md

1011 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

መራሃቸው

ያሕዌ እስራኤላውያንን መራ

ወረድክ

እግዚአብሔር ከሕዝቡ ጋር ሲነጋገር ብዙ ጊዜ “ወረደ” ወይም “ከሰማይ ወረደ” ተብሎ ይነገራል፡፡ ይህ እግዚአብሔር ለአንድ ሰው እንደተገለጠለት መግለጫ መንገድ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ተገለጥክ” ወይም “ከሰማይ ወረድክ” (ፈሊጥ እና ግምታዊ እውቀትና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ጻድቁን ትዕዛዝና እውነቱን ሕግ፣ መልካሙን ሥርዓትና ትዕዛዝ

ሁለቱም ጥንድ ሐረጎች ተመሳሳይ ነገርን ይገልጻሉ እርሱም የሙሴን ሕግ ነው፡፡ (ትይዩነት የሚለውን ይመልከቱ)