am_tn/neh/09/11.md

750 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

በእነዚህ ቁጥሮች ሌዋውያን በእስራኤል ሕዝብ ፊት ያሕዌን ማመስገን ቀጠሉ፡፡

ባህሩን ከፈልክ

እግዚአብሔር ባህሩን ከፈለ

አንተ … ያሳደዷቸውን ድንጋይ በውሃ ውስጥ እንደሚጣል ወደ ጥልቅ ውስጥ ጣልካቸው

በዚህ ንጽጽር ላይ ጸሃፊው አንድ ሰው በቀላሉ ድንጋይን በውሃ ውስጥ ጥሎ ድንጋዩ በውኃው ውስጥ ተሰውሮ ከእይታ እንደሚጠፋ እግዚአብሔር ግብጻውያንን በቀላሉ በባህር ውስጥ እንደጣላቸው ይገልጻል፡፡ (ተነጻጻሪ የሚለውን ይመልከቱ)