am_tn/neh/09/03.md

732 B

ቆሙ

ሁሉም እስራኤላውያን ተነሱ

ተናዘዙ

“ያደረጉትን ኃጢአት በመቀበል ይናዘዙ ነበር”

በፊቱ ሰገዱ

“አምልኮን አደረጉ” ወይም “አመሰገኑ”

ሌዋውያኑ እያሱና ባኒ … በደረጃዎች ላይ ቆመው

አንዳንድ ትርጉሞች “እያሱ፣ ባኒ … ለሌዋውያን በተሰራው ደረጃ ላይ ቆሙ” ብለው ይተረጉሙታል፡፡

እያሱ፣ ባኒ፣ ቀድምኤል፣ ሰበንያ፣ ቡኒ፣ ሰራብያ፣ ባኒ እና ክናኒ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)