am_tn/neh/08/18.md

1.3 KiB

ዕለት ዕለት

ይህ ፈሊጥ “እያንዳንዱ ቀን” ማለት ነው፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

ከመጀመርያው ቀን እስከ መጨረሻው ድረስ

ይህ በተዛዋሪ የተገለጸ መረጃ በዓሉ በተከበረበት ሳምንት ሙሉ እንድተደረገ ያሳያል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከሳምንቱ መጀመርያ እስከ ሳምንቱ መጨረሻ ድረስ” (ግምታዊ እውቀትና ያለተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

በዓሉን አደረጉ

“ድግሱን አደረጉ” ወይም “በዓሉን አከበሩ”

በስምንተኛው ቀን

“በ8ኛው ቀን” (ደረጃን የሚያሳዩ ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የተቀደሰ ጉባዔ

ይህ የተለየ ኃይማኖታዊ መሰባሰብ ነበር፡፡

ሕጉን በመታዘዝ

ይህ በተዛዋሪ የተገለጸ መረጃ የዳስ በዓል እንዴት መጠናቀቅ እንዳለበት የሚያሳየው “ሕግ” በያሕዌ የታዘዘ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እግዚአብሔር እንዳዘዘው” (ግምታዊ እውቀትና ያለተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)