am_tn/neh/08/16.md

933 B

እያንዳንዱም ለራሱ ዳስን ሰራ

“እያንዳንዱ የራሱን ዳስ ገነባ”

በውኃው በር … በኤፍሬምም በር

እነዚህ በቅጥሩ ላይ የነበሩ የታላላቅ መግቢያዎች ወይም የበሮችን ስም ናቸው፡፡

በኤፍሬም በር አደባባይ ውስጥ

“በኤፍሬም በር በኩል በነበረው ክፍት ቦታ”

ከኢያሱ ዘመን ጀምሮ

“ከኢያሱ ዘመን ጀምሮ”

የነዌ ልጅ

“ነዌ” የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ደስታቸው እጅግ ታላቅ ነበር

“ደስታ” የሚለው ረቂቅ ቃል በገላጭ ቃል መተካት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሕዝቡ በጣም ተደስተው ነበር” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)