878 B
878 B
ጸጥ በሉ
“ጸጥ በሉ!” ወይም “ዝም በሉ!”
አትዘኑ
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አትዘኑ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)
በታላቅ ደስታ ለያከብሩ
“ደስታ” የሚለው ረቂቅ ቃል በግስ መልክ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እጅግ ሊደሰቱ” (ረቂቅ ግሶች የሚለውን ይመልከቱ)
ለእነርሱ ተነግሮአቸው የነበሩት ቃላቶች
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እርሱ ለእነርሱ የነገራቸውን ነገር” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)