am_tn/neh/08/06.md

1.1 KiB

ዕዝራም እግዚአብሔርን ባረከ

“ባረከ” የሚለው ረቂቅ ስም በግስ መልክ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ዕዝራ ያሕዌን አመሰገነ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

እያሱ፣ ባኒ፣ ሰራብያ፣ ያሚን፣ ዓቁብ፣ ሳባታይ፣ ሆድያ፣ መዕሤያ፣ ቆሊጣስ፣ ዓዛርያስ፣ ዮዛባት፣ ሐናን፣ ፌልያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

እነርሱም ከመጽሐፉ አነበቡ

“እነርሱ” የሚለው ቃል የሚያመለክተው ሌዋውያንን ነው፡፡

ፍቺውን በማሳየትና ትርጉሙን በመስጠት ግልጽ አደረገው

“ፍቺ” እና “ትርጉም” የሚሉት ረቂቅ ቃላት በድርጊት ቃላት መተካት ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በግልጽ በመፍታትና በማብራራት” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

ንባቡን

“ይነበብ የነበረውን”