am_tn/neh/07/73.md

1.3 KiB

የበር ጠባቂዎች

ይህ በነህምያ 7፡1 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

መዘምራን

ይህ በነህምያ 7፡1 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

ከሕዝቡም አንዳንዶቹ

ይህ ቀጥተኛ ያልሆነ መረጃ እስራኤላውያን ሆነው ካህናትና የመቅደስ ሰራተኞች ያልሆኑትን ይወክላል፡፡ (ግምታዊ እውቀትና ያለተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

እስራኤልም ሁሉ

የሚከተሉት አማራጭ ትርጉሞች ናቸው፡- 1) በዚህ ቁጥር ላይ የተዘረዘሩት እስራኤላውያን ወገኖች በሙሉ ወይም 2) በመቅደስ ውስጥ የማያገለግሉት እስራኤላውያን፡፡

ሰባተኛው ወር

“7ኛው ወር፡፡” ይህ በዕብራይስጥ የቀን መቁጠርያ ሰባተኛው ወር ነው፡፡ በምዕራባውያን ቀን መቁጠርያ በመስከረም ወር መጨረሻና በጥቅምት ወር መጀመርያ አካባቢ ያለው ጊዜ ነው፡፡ (ደረጃን የሚያሳዩ ቁጥሮች እና የዕብራይስጥ ወራት የሚለውን ይመልከቱ)

በከተሞቻቸው ተቀመጡ

“በከተሞቻቸው ኖሩ”