am_tn/neh/07/70.md

1.7 KiB

የአባቶች ቤት አለቆች

“ዋና የቤተሰብ አባቶች” ወይም “የጎሳ መሪዎች”

ለግምጃ ቤት ሰጡ

“ወደ ግምጃ ቤት አስገቡ”

አንድ ሺህ ዳሪክ

“1000 ዳሪክ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የወርቅ ዳሪክ

ዳሪክ የፋርስ መንግስት የሚጠቀምበት ትንሽ የወርቅ ሳንቲም ነው፡፡ (መጽሐፍ ቅዱሳዊ የመገበያያ ገንዘቦች የሚለውን ይመልከቱ)

ድስቶች

“አምሳ ድስቶች፡፡” እነዚህ ትልቅ ጎድጓዳ ሳህኖች ናቸው፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

530 የካህናት ልብስ

“አምስት መቶ ሰላሳ የካህናት ልብሶች፡፡” እነዚህ በካህናት የሚደረጉ የልብስ ዓይነቶች ናቸው፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሃያ ሺህ ዳሪክ

“20,000 ዳሪክ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

2,200 የብር ምናን

“ሁለት ሺህ ሁለት መቶ የብር ምናን፡፡” ምናን ማለት በክብደት ከግማሽ ኪሎግራም ጋር ተቀራራቢ የሆነ ነው፡፡ (ቁጥሮችና መጽሐፍ ቅዱሳዊ የክብደት መለኪያ የሚለውን ይመልከቱ)

ብር

የሚያንጸባርቅ፣ ግራጫ የከበረ ብረት ሳንቲሞችን፣ ጌጦችንና፣ እቃ መያዣዎችንና ማጌጫዎችን ለመስራት ያገለግላል፡፡

ሁለት ሺህ ምናን

“2,000 ምናን” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ስልሳ ሰባት የካህናት ልብስ

“67 የካህናት ልብስ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)