ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ዲጋሚ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
“ሙሉ ጉባዔው በአንድነት”
“አርባ ሁለት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ ሕዝብ ነበር”
“ወንድና ሴት ዘማሪያን”