991 B
991 B
አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-
ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ድጋሚ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
ወጡ
ይህ በዙረያዋ ከነበሩት አካባቢዎች ይልቅ በከፍታ ስፍራ ወደምትገኘው ወደ ኢየሩሳሌም መጓዝን የሚያመለክት ፈሊጥ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ተመለሱ” ወይም “እንደገና መጡ” (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)
ቴል ሜላ … ቴላ ሬሳ … ክሩብ … አዳን … ኢሜር
እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
ዳላያ … ጦብያ … ኔቆዳ … ኤቢያ … አቆስ … ቤርዜሊ
እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)