am_tn/neh/07/57.md

730 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ድጋሚ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ሶጣይ … ሶፌሬት … ፍሩዳ … የዕላ … ደርቆን … ጌዴል … ሰፋጥያስ … ሐጢል … ፈከራት ሐፂቦይም … አሞን

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ሶፌሬት

ይህ ሰው በዕዝራ 2፡55 ላይ ሶፌሬት ተብሎ የተጠራው ነው፡፡

ፍሩዳ

ይህ ሰው በዕዝራ 2፡55 ላይ ፍሩዳ ተብሎ የተጠቀሰው ነው፡፡