am_tn/neh/07/50.md

447 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ቁጥሮች ወላጆቻቸው ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ስም መዘርዘር ይቀጥላል፡፡

ራያ … ረአሶን … ኔቆዳ … ጋሴም … ዖዛ … ፋሴሐ … ቤሳይ … ምዑናውያን … ንፉስሲም

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)