am_tn/neh/07/46.md

582 B

አጠቃላይ መረጃ፡-

እነዚህ ቁጥሮች ወላጆቻቸው ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ስም መዘርዘር ይቀጥላል፡፡

ሲሃ … ሐሱፋ … ጠብዖት … ኬራስ … ሲዓ … ፋዶን … ልባና … አጋባ … ሰምላይ … ሐናን … ጌዴል … ጋሐር

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ሲዓ

ይህ ሰው በዕዝራ 2፡44 ላይ ሲዓ ተብሎ የተጠራው ሰው ነው፡፡