am_tn/neh/07/39.md

627 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ዮዳኤ … ኢሜር … ፋስኮር … ካሪም

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የኢያሱ ቤት

“ቤት” የሚለው ቃል ለቤተሰብ ምትክ ሆኖ የገባ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከኢያሱ ቤተሰብ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)