am_tn/neh/07/35.md

427 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ካሪም … ኢያሪኮ … ሎድ፣ ሐዲድ እና ኦኖ … ሴናዓ

እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)