am_tn/neh/07/31.md

417 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ማክማስ … ቤቴል እና ጋይ … ናባው … ኤላም

እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)