am_tn/neh/07/27.md

472 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ዓናቶች … ቤትዓዝሞት … ቂርያትይዓሪም … ከፊራ እና ብኤሮት … ራማ እና ጌባ

እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)