am_tn/neh/07/23.md

590 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተመለሰውን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ቤሳይ … ሐሪፍ … ገባዖን

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ቤተልሔም እና ነጦፋ

እነዚህ በይሁዳ የሚገኙ ቦታዎች ስያሜ ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)