አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-
ነህምያ ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
በጉዋይ … ዓዲን … አጤር … ሐሱም
እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
የሕዝቅያስ ወገን የአጤር ልጆች
ጸሀፊው ይህንን ዓርፍተ ነገር አሳጥሮታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “የሕዝቅያስ ዘር የሆነው የአጤር ልጆች” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)