am_tn/neh/07/15.md

409 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡-

ነህምያ ከግዞት የተለመለሱትን ሕዝብ ቁጥር ደግሞ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚሉትን ይመልከቱ)

ቢንዊ … ቤባይ … ዓዝጋድ … አዶኒቃም

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)