am_tn/neh/07/11.md

557 B

አያያዥ ዓርፍተ ነገር፡

ነህምያ ከግዞት የተመለሱትን ሕዝብ ቁጥር ድጋሚ መቁጠሩን ቀጠለ፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

ከኢያሱና ከእዮአብ ልጆች የነበሩ

“የኢያሱና የእዮአብ ዘሮች የነበሩ”

ፋሐት-ሞዓብ … ኢያሱ … እዮአብ … ኤላም … ዛቱዕ … ዘካይ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)