ነህምያ ከግዞት የተመለሱትን የሕዝብ ቁጥር ድጋሚ እየቆጠረ ነው፡፡ ሕዝቡ በቤተሰቡ የጎሳ መሪዎች ስም መሰረት እንደየቤተሰቡ ተመድቧል፡፡ ቁጥሮቹ በየቤተሰቡ ውስጥ የሚገኙትን የወንዶች ቁጥር ይወክላል፡፡ (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)
እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)