am_tn/neh/07/06.md

1.6 KiB

የአገሩ ሰዎች እነዚህ ናቸው

“እዚህ ቦታ ቀድሞ ይኖሩ የነበሩት እነዚህ ናቸው”

የመጡ

“የተመለሱ” ወይም “እንደገና የመጡ”

የወጡት

ይህ ፈሊጥ ወደ ኢየሩሳሌም መጓዛቸውን ያሳያል፣ ይሄም በዙሪያው ካሉ ከተሞች ይልቅ በከፍታ ቦታ ላይ የሚገኝ ነበር፡፡ (ፈሊጥ የሚለውን ይመልከቱ)

የባቢሎን ንጉስ ናቡከደነፆር የማረካቸው

“የባቢሎን ንጉስ ናቡከነደነፆር ከትውልደ ሃገራቸው የወሰዳቸው፡፡” ይህን ያደረገው በናቡከደነፆር ትእዛዝ የባቢሎን ሰራዊት ነው፡፡ (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)

ዘሩባቤል … ኢያሱ … ነህምያ .. አዛርያስ … ረዓምያ … ነሐማኒ … መርዶክዮስ … በላሳን … ሚስጴሬት … በጉዋይ … ነሑም … በዓና

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የሕዝቡ ቁጥር

እስራኤላውያን ከምርኮ በኋላ በመጀመርያ ወደ ኢየሩሳሌም በተመሰሉ ጊዜ የሕዝብ ቆጠራ ተደርጎ ነበር፡፡ እነዚህ ቁጥሮች በእያንዳንዱ ቤተሰብ ምን ያህል ወንዶች እንዳሉ ያሳያል፡፡ ይህ ዓርፍተ ነገር በሚከተሉት ጥቅሶች ለሚቀርበው መረጃ መግቢያ ይሰጣል፡፡