855 B
855 B
በልቤ አደረገ
እዚህ ላይ የነህምያ “ልብ” የሚወክለው ሃሳቡንና ፈቃዱን ነው፡፡ ይህ በነህምያ 2፡12 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አነሳሳኝ” ወይም “መራኝ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
እቆጥራቸው ዘንድ
“ዝርዝራቸውን ሰርቼ ለመመዝገብ”
የትውልድ ሐረግ መጽሐፍ
ይህ መጽሐፍ በወቅቱ ያልነበረ ነው፡፡
እንደዚህ ተጽፎ አገኘሁ
ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው የሚከተሉትን ጽፎ አገኘሁ” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)