am_tn/neh/05/01.md

1.1 KiB

ከዚያም ሕዝቡና ሚስቶቻቸው በአይሁድ ወንድሞቻቸው ላይ ታላቅን ጩኸት አሰሙ

እነርሱ ቅጥሩን በማደስ ላይ ስለነበሩ ሰራተኞቹ ስራ ለመስራት፣ ለመግዛትና ለማረስ ለቤተሰባቸው የሚያስፈልግ ምርት ለማቅረብ በቂ ጊዜ አልነበራቸውም፡፡ የዚህ ዓርፍተ ነገር ሙሉ ትርጉም ጥርት ባለ መልኩ መጻፍ ይቻላል፡፡ (ግምታዊ እውቀትና ያለተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)

ሕዝቡና ሚስቶቻቸው

ይህ የሚያመለክተው ቅጥሩን በማደስ ላይ ተሰማርተው የነበሩትን ወንዶች ነው፡፡

ታላቅ ጩኸት አሰሙ

“ጩኸት” የሚለው ቃል እንደ ግስ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በታላቅ ድምጽ ጮኹ” (ረቂቅ ስሞች የሚለውን ይመልከቱ)

እርሻችንን አስይዘናል

“እንደ ማስያዣ እርሻችንን ሰጥተናል” ወይም “እርሻችንን በማስያዣ እንድንሰጥ ሆነናል”