am_tn/neh/04/19.md

677 B

እኔም አልኳቸው

እዚህ ላይ “እኔ” የሚለው ቃል የሚያሳየው ነህምያን ነው፡፡

ታላላቆቹን …. ሹማምንቱ

እነዚህ በነህምያ 4፡16 ላይ የተገለጹት መሪዎች ናቸው፡፡

ሥራው ታላቅ ነው

እዚህ ላይ “ታላቅ” የሚለው ቃል “መጠነ ሰፊ” ወይም “ትልቅ” ለማለት ነው፡፡

የቀንደ መለከቱ ድምጽ

ይህ አንድ ሰው መለከትን ሲነፋ ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አንድ ሰው ቀንደ መለከቱን ሲነፋ” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)