am_tn/neh/04/10.md

376 B

ብዙ ፍርስራሽ አለ

ፍርስራሽ “የተቃጠለ ድንጋይ” ወይም “የተሰባበረ ድንጋይ” ወይም “የማይጠቅም ድንጋይ” ነው፡፡

በመካከላቸው እስክንመጣ ድረስ አያውቁም ወይም አያዩምም

“አጠገባቸው እስክንደርስ ድረስ ስንመጣ አያዩንም”