884 B
884 B
ታላቅም ንዴት በውስጣቸው ነደደ
ይህ ሕዝቡ ንዴታቸው አንድ ነገር በውስጣቸው የሚነድድ እስከሚመስል ድረስ በጣም ተናድደው እንደነበር የሚያሳይ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በጣም ተናደዱ” ወይም “ሃይለኛ ንዴት ተፈጠረባቸው” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)
ኢየሩሳሌምን ይወጉ ዘንድ
እዚህ ላይ “ኢየሩሳሌም” የሚለው በዚያ የሚኖሩ ሕዝብን ያመለክታል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በኢየሩሳሌም የሚኖሩ ሕዝብን ይወጉና ያሸብሩ …” (ምትክ ስም የሚለውን ይመልከቱ)
ለጥበቃ ዘቦችን አደረግን
“ከተማው ለመጠበቅ በቅጥሩ ዙሪያ ዘቦችን አቆምን”