814 B
814 B
ከእርሱ በኋላ
“ከእርሱ ቀጥሎ”
መልክያ
ይህ የወንድ ስም ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
ወርቅ አንጥረኛ
ወርቅ አንጥረኛ ማለት የወርቅ ጌጣጌጥና ሌሎች የወርቅ እቃዎችን የሚሰራ ሰው ነው፡፡
እስከ … ቤት ድረስ አደሰ … ነጋዴዎች አደሱ
እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት ቅጥሩን ስለማደስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እስከ ነጋዴዎቹ ቤት ድረስ ያለውን ቅጥሩን አደሰ … ነጋዴዎች ቅጥሩን አደሱ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)
ነጋዴዎች
“ሻጮች” ወይም “ነጋዴዎች”