am_tn/neh/03/25.md

1.8 KiB

ፋላል … አደሰ … ፋሮስ … አደሰ … ባርያዎቹ አደሱ … ሌላውን ክፍል አደሱ

እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት የቅጥሩን መታደስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ፋላል … ቅጥሩን አደሰ … ፋሮስ ቅጥሩን አደሰ … ባርያዎቹ … ቅጥሩን አደሱ … የቅጥሩን ሌላኛ ክፍሎች አደሱ፡፡

ፋላል … ኡዛይ … ፈዳያ … ፋሮስ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ወደላይ ከፍ ያለውን ግንብ

“ወደላይ የሚወጣውን ግንብ”

የላይኛው የንጉስ ቤት

“የእስራኤል መሪ ታላቁ ቤተመንግስት”

የዘበኞች አደባባይ

ይህ ጠባቂዎቹ ይኖሩበት የነበረው ቦታ ነው፡፡

ከእርሱ በኋላ

“ከእርሱ ቀጥሎ”

ዖፌል

ይህ የቦታ ስያሜ ነው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

በውሃው በር አንጻር

“ከውሃው በር ፊት ለፊት”

ታላቁ ግንብ … የቆመው ታላቅ ግንብ

“ታላቁ ግንብ … ታላቁ ግንብ፡፡” “የቆመው ግንብ” የሚለው ሐረግ ከቅጥሩ ወጣ በሎ የሚታየው ረጅሙ ግንብ ነው፡፡ ሁለቱም ሐረጎች ስለ አንድ ግንብ እንደሚያወሩ ይገመታል፡፡

ቴቁሐውያን

እነዚህ ቴቁሐ ከሚባል ከተማ የመጡ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ይህ በነህምያ 3፡5 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)