956 B
956 B
ኢየሩሳሌም ዙሪያ፣ አደሱ … ብንያምና አሱብ አደሱ … ዓዛርያስ .. አደሰ … ቢንዊ … አደሰ
እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት የቅጥሩን መታደስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በኢየሩሳሌም ዙሪያ ቅጥሩን አደሱ፣ ብንያምና አሱብ ቅጥሩን አደሱ … ዓዛርያስ ቅጥሩን አደሰ … ቢንዊ ቅጥሩን አደሰ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)
ብንያም … አሱብ … ዓዛርያስ … መዕሤያ … ሐናንያ … ቢንዊ … ኤንሐዳድ
እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)
ከእነርሱ በኋላ … ከእርሱ በኋላ
“ከእነርሱ ቀጥሎ … ከእርሱ ቀጥሎ”
በቤታቸው አንጻር
“ከቤታቸው ፊት ለፊት”