am_tn/neh/03/16.md

1.5 KiB

ነህምያ … ዓዝቡቅ … ሬሁም … ባኒ … ሐሸብያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

አለቃው፣ የዓዝቡቅ ልጅ ነህምያ

አለቃ የነበረው ነህምያ ነው፣ አዝቡቅ አልነበረም፡፡

ነህምያ

እዚህ የተጠቀሰው ነህምያ ይህን መጽሐፍ ከጻፈው ሰው የተለየ ነው፡፡

አለቃ

መሪ ወይም ዋና ገዢ፡፡ ይህንን በነህምያ 3፡9 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡

የግዛቱ እኩሌታ

“እኩሌታ” ማለት ከሁለት እኩል መጠን ያላቸው ነገሮች አንዱ ማለት ነው፡፡ (ክፍልፋዮች የሚለውን ይመልከቱ)

ቤት-ጹር

እነዚህ የቦታ ስያሜዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

… እስካለው ስፍራ አደሱ … ሌዋውያን አደሱ

እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት ስለ ቅጥሩ እድሳት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “… እስካለው ስፍራ ቅጥሩን አደሱ … ሌዋውያን ቅጥሩን አደሱ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

ኃያላን ሰዎች

“ተዋጊዎች”

ለግዛቱ

“ግዛቱን ወክሎ” ወይም “ግዛቱን በመወከል”