am_tn/neh/03/08.md

1.6 KiB

ዑዝኤል … ሐርሃያ … ሐናንያ … ረፋያ … ሆር … ይዳያ … ኤርማፍ … ሐጡስ … ሐሰበንያ

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ወርቅ አንጥረኛ

ወርቅ አንጥረኛ ማለት የወርቅ ጌጣጌጥና ሌሎች የወርቅ እቃዎችን የሚሰራ ሰው ነው፡፡

ወርቅ አንጥረኛው አደሰ … ሆር አደሰ … ኤርማፍ አደሰ … ሐሰበንያ አደሰ

እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት ቅጥሩን ስለማደስ ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ወርቅ አንጥረኞች ቅጥሩን አደሱ … ኤርማፍ ቅጥሩን አደሰ … ሐሰበንያ ቅጥሩን አደሰ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

በአጠገቡም የሽቶ ቀማሚ የነበረው ሐናንያ ነበር

ሐናንያም ቅጥሩን አደሰ፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በአጠገቡም የሽቶ ቀማሚ የነበረው ሐናንያ ቅጥሩን አደሰ፡፡” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

ሽቶ

ሰዎች ጥሩ መዓዛ እንዲኖራቸው በሰውነታቸው ላይ በትንሽ መጠን የሚያደርጉት ፈሳሽ ቅመሞች ናቸው፡፡

አለቃ

መሪ ወይም ዋና ገዢ

የግዛት እኩሌታ

“እኩሌታ” ማለት ከሁለት እኩል መጠን ያላቸው ነገሮች አንዱ ማለት ነው፡፡ (ክፍልፋዮች የሚለውን ይመልከቱ)