am_tn/neh/03/06.md

1.4 KiB

ዮዳሔ … ፋሴሐ እና ሜሱላም … በሶድያ … መልጥያ … ያዶን

እነዚህ ሁሉም የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

በሮችዋን አቆሙ

“በሮቹን አስገቡ” ወይም “በሮቹን በቦታቸው አስቀመጡ”

መቀርቀርያዎቹንና መወርወርያዎቹን

“ቁልፎቹንና መቀርቀሪያዎቹን፡፡” እነዚህ በሮቹን በአስተግንብኝ ሁኔታ እንዲቆለፉ ያደርጉ ነበር፡፡

ገባዖናዊ … ሜሮኖታዊ

ገባዖናውያንና ሜሮኖታውያን ሕዝቦች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ገባዖንና ምጽጳ

እነዚህ የቦታ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ከወንዙ ማዶ ያለው ግዛት

ይህ ከኤፍራጥስ ወንዝ በስተ ምዕራብ በኩል የነበረው ግዛት ስም ነው፡፡ በሱሳ ከተማ ከነበረው ወንዝ ባሻገር ያለ ቦታ ነበር፡፡ ይህ በነህምያ 2፡7 ላይ እንዴት እንደተተረጎመ ይመልከቱ፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)