am_tn/neh/03/03.md

1.6 KiB

ሃስናአ … ሜሪሞት … ኦርዮ … አቆስ … ሜሱላም … በራክያ … ሜሴዜቤል … ሳዶቅ … በዓና

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

በሮችን አቆሙ

“በሮችዋን አስገቡ” ወይም “በሮችዋን በቦታው አስቀመጡ”

መቀርቀርያዎቹንና መወርወርያዎቹን

“ቁልፎቹንና መቀርቀሪያዎቹን፡፡” እነዚህ በሮቹን በአስተግንብኝ ሁኔታ እንዲቆለፉ ያደርጉ ነበር፡፡

የሚቀጥለውን ክፍል ሜሪሞት አደሰ …. ሜሱላም አደሰ … ሳዶቅ አደሰ … ቴቁሐውያን አደሱ …

እነዚህ ሐረጎች የሚያመለክቱት ቅጥሩን ስለ መገንባት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ሜሪሞት የሚቀጥለውን ክፍል አደሰ … ሜሱላምም ቅጥሩን አደሰ … ሳዶቅ ቅጥሩን አደሰ … ቴቁሐውያን ቅጥሩን አደሱ” (አስጨምሬ የሚለውን ይመልከቱ)

ቴቁሐውያን

እነዚህ ቴቁሐ ከሚባል ከተማ የመጡ ሰዎች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

በአለቆቻቸው የታዘዙትን

ይህ በገቢር/አድራጊ ቅርጽ መጻፍ ይቻላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “አለቆቻቸው አድርጉ ብለው ያዘዟቸውን” (ገቢር/አድራጊ ወይም ተገብሮ/ተሳቢ የሚለውን ይመልከቱ)