am_tn/neh/03/01.md

1.0 KiB

ታላቁም ካህን ኤልያሴብ ከካህናት ወንድሞቹ ጋር ተነሳ

“ከዚያም ታላቁ ካህን ኤልያሴብ ከካህናት ወንድሞቹ ጋር መጣ”

ኤልያሴብ … የአምሪ ልጅ ዙኩር

እነዚህ የወንድ ስሞች ናቸው፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የመቶ ግንብ ግንብ

“የመቶ ግንብ ግንብ” (ቁጥሮች የሚለውን ይመልከቱ)

የሐናንኤል ግንብ

ይህ የግንብ ስም ነው፡፡ አንድ “ሐናንኤል” በሚባል ሰው ስም ስያሜ እንደተሰጠው መገመት ይቻላል፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

የኢያሪኮ ሰዎች

ይህ ማለት እነዚህ ሰዎች ከኢያሪኮ የመጡ ናቸው ማለት ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ከኢያሪኮ የመጡ ሰዎች” (የንብረት ባለቤትነት የሚለውን ይመልከቱ)