… ስለዚህ ወጥቼ … እንዲሁም ተመለስሁ
ከነህምያ ጋር የነበሩት ሰዎችም ተከትለውት ነበር፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “ስለዚህ ወጥተን … እንዲሁም ተመለስን” (ወካይ የሚለውን ይመልከቱ)
በሸለቆው በር
“በሸለቆ በር በኩል”
ስራውን ይሰሩ የነበሩት ሌሎች
ይህ የሚያመለክተው በኋላ ላይ ቅጥሩን በማደስ ሰራ ላይ የሚሳተፉትን ሰዎች ነው፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በኋላ ቅጥሩን የማደስ ስራ የሚሰሩት ሌሎች” (ግምታዊ እውቀትና ያልተገለጸ መረጃ የሚለውን ይመልከቱ)