am_tn/neh/02/09.md

628 B

ሖሮናዊው ሰንባላጥ

ሰንባላጥ የአንድ ወንድ ስም ነው፣ ሖሮናውያን ደግሞ የአንድ ሕዝብ ወገን ነበሩ፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ተመልከት)

አገልጋዩ አሞናዊው ጦቢያ

ይህ ሰው ባርያ የነበረ ነገር ግን ነጻ ወጥቶ በአሞን ከተማ ሹም ሆኖ እያገለገለ የነበረ ሰው እንደሆን ይታመናል፡፡ (ስሞችን እንዴት መተርጎም ይቻላል የሚለውን ይመልከቱ)

ይህን ሰሙ

“መድረሴን ሰሙ”