874 B
874 B
ለንጉሱም … አልሁት
“ከዚያም ለንጉሱ …. መለስኩለት”
ባርያህ
ነህምያ ለንጉሱ ያለውን አክብሮት ለመግለጽ ራሱን በዚህ መንገድ ገለጸ፡፡
በፊትህ
እዚህ ላይ በፊትህ ሲል ፍርድን ወይም ግምገማን ይወክላል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “በአንተ ፍርድ” (ተለዋጭ ዘይቤ የሚለውን ተመልከት)
የአባቶቼ መቃብር ከተማ
“አባቶቼ የተቀበሩበት ከተማ”
እንደገና እሰራው ዘንድ
ነህምያ ግንባታውን በሙሉ ራሱ ለመስራት አላሰበም፣ ነገር ግን የስራው መሪ ይሆናል፡፡ አማራጭ ትርጉም፡- “እኔና ሕዝቤ እንሰራው ዘንድ” (ወካይ ዘይቤ የሚለውን ይመልከቱ)