am_tn/nam/02/05.md

1.3 KiB

አንቺን ረጋግጦ የሚያደቅሽ እርሱ

“አንቺ” የሚለው ቃል ነነዌን ያመለክታል። ናሆም የሸክላ ማሰሮን እንደሚሰባብር ነነዌን በመሰባበር ስለሚያጠፋ ሰራዊት ወይም ወታደራዊ መሪ ይናገራል። ይህንን በናሆም 2፡1 ላይ እንዴት እንደተረጎምከው ተመልከት። አ.ት፡ “የሚያጠፋሽ እርሱ” (ዘይቤአዊ አነጋገር የሚለውን ተመልከት)

በዘመቻቸው

(የነገር ስም የሚለውን ተመልከት)

እነዚህን ተዋጊዎች ለመከላከል ታላቁ ጋሻ ተዘጋጅቷል

ይህ በገቢራዊነት ሊነገር ይችላል። አ.ት፡ “ተዋጊዎቹ ራሳቸውን ለመከላከል ታላቁን ጋሻ ያዘጋጃሉ” (ገቢራዊ ወይም ተገብሮአዊ የሚለውን ተመልከት)

ታላቁ ጋሻ

ይህ በከተማው ውስጥ ያሉት ሰዎች እነርሱን ለማጥቃት ከሚወነጭፏቸው ቀስቶችና ሌሎች ተስፈንጣሪዎች ራሳቸውንና መስበሪያ መሣሪያዎቻቸውን ለመከላከል ከተማውን የከበቡት ሰዎች በፊት ለፊታቸው የሚያደርጉትን ታላቅ መከላከያ ያመለክታል።